1/7
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 0
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 1
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 2
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 3
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 4
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 5
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 6
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት Icon

Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት

Samuel Minale
Trustable Ranking IconBetrouwbaar
1K+Downloads
54.5MBGrootte
Android Version Icon5.1+
Android-versie
4.5.1(13-02-2024)Nieuwste versie
-
(0 Reviews)
Age ratingPEGI-3
Downloaden
DetailsRecensiesVersiesInfo
1/7

Beschrijving van Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት

Deze app bevat meer dan 400 verschillende heilige afbeeldingen van de Ethiopisch-orthodoxe Tewahedo-kerk Heilige heiligen, heilige engelen, heilige vaders, heilige moeders en heilige afbeeldingen van God met een lijst van jaarlijkse, maandelijkse heilige dagen die worden gevierd in de orthodoxe Tewahedo-kerk en ten slotte de app bevat een lijst met bijbelse naam en hun mening.


Houd er rekening mee dat de heilige afbeeldingen in deze app niet de enige zijn, er zijn veel heiligen die niet in deze app zijn opgenomen.


ከ መተግበሪያ ውስጥ ከ 400 በላይ የቅዱሳን ስዕላትን በማንኛውም ጊዜ ማግኘት እንዲችሉ ካለ ኢንተርኔት እንዲሰራ በመተግበሪያው ውስጥ ስእላቱ እንዲካተቱ ተደርጎዋል ፡፡

ከቅዱሳኑ በረከት ረድኤት ይደርብን

አሜን !!!


ከዚህ በታች ያለው አቡነ ገብርኤል በ 1990 ካሳተሙት “ክብረ ቅዱሳን» ከሚለው መጻሕፍ የተወሰደ ነው


የጥንቱና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን የሚከተል ክርስቲያን ሁሉ ከቅዱሳት ሥዕሎች ሁለት ዐበይት ጥቅሞችን ያገኛል ይኽውም ትምህርትና ረድኤት ናቸው። ይልቁንም ዓለም ከመፈጠሩ በፊት ቃለ እግዚአብሔር (አካላዊ ቃል) በኋለኛው ዘመን ሰውን ለማዳን ወደዚህ ዓለም መጥቶ ከቅድስት ሥጋን ፣ ከነፍስዋ ነፍስን ነስቶ ከኃጢአት ብቻ በቀር ፍጹም ሰው ሆኖ በድንግልና የተወለደውና ተሰቅሎ በሞቱ ዓለሙን ማዳኑን በሥዕል ገልጾ ማቅረብ መስበክ ፤ ማስተማር ነው። በዚህም መሠረት የጌታችንን የልደቱን ፣ የጥምቀቱን ታሪክ ፣ የስቅለቱን ታሪክ ፣ የትንሣኤውንና የዕርገቱን ታሪክ በሥዕል ነድፎ ለምእመናን ማቅረብ ማለት የጌታችንን ወንጌለ መንግሥት መስበክና ማስተማር ማለት ነው ምክንያቱም ሥዕል ራሱበጉልህ የተጻፈ ጽሑፍ ማለት ነውና። ተለይቶተነሣ ተወለደ ፣ ተጠመቀ ፣ ተሰቀለ ፣ ሞተ ፣ ከሙታን ተለይቶተነሣ… የሚለው የወንጌሉ ታሪክ በሥዕል ማቅረብ ማለት ታሪኩን በጉልህ ጽፎ ማቅረብ ማለት ነው።

ሐዋርያው ​​ቅዱስ ጳውሎስ ለገላትያ ክርስቲያኖች ተግሳጽ ሲጽፍ «የማታስተውሉ የገላትያ ሰዎች ሆይ ፤ ነበር ፊት ኢየሱስ እንደተሰቀለ ሆኖ ተሥሎ ነበር »ያለው ኢየሱስና ታሪኩን በሚገባ አውቀውትና ከልብም ተረድተውት እንደ ነበር ለመግለጽ ነው (ገላ .3 ፤ 1-2)


ስለዚህ ከላይ እንደተገለጸው ቅዱሳት ሥዕሎች በመመልከትና ልብ ብሎ በማንበብ (በማስተዋል) ታሪኩን በሚገባ ማወቅና መረዳት ስለሚቻል ፤ ስለዚህ በቤተ ክርስቲያን የሚገኙ ሥዕሎች የክርስትና ሃይማኖት አስተማሪዎችና አስረጂዎች መሆናቸውን መገንዘብ ተገቢ ነው።


ሁለተኛው ጥቅም ከቅዱሳት ሥዕሎች የሚገኘው ሌላው ዐቢይ ጥቅም ደግሞ ረድኤት (ርዳታ) ነው።


ኢየሱስ ክርስቶስ በነበረበት በጣም ቅርብ የነበሩት የጥንት ክርስቲያኖች በጌታችን ሥዕል ፣ በቅድስት ድንግል ሥዕልና በቅዱሳን ሥዕሎች ይማፀኑ እንደ ነበር የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ይመሰክራል። በዘመናችን ተቆፍረው የተገኙ የጥንት አብያተ ክርስቲያናት ፍርስራሶችም በሥዕላተ ቅዱሳን መማፀን ጥንታዊ ትውፊት (ሥርዓት) እንደሆነ ያመለክታሉ ታሪክን መካድ ደግሞ አያትና ቅድመ አያትን መካድ ማለት ነው። ስለ ሥዕል ክብር የቤተ ክርስቲያን ትውፊታዊ ታሪክ ምስክር ነው። የታወቀው ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊ አውሳብዮስ ኤጲስ ቆጶስዘቂሳርያ ስለ ጌታ ሥዕል አጀማመርና አመጣጥ ጽፎ ያቀረበውን ብፁእ አባ ጎርጎርዮስ ሊቀ ጳጳስ ዘሸዋበመጽሐፋቸው ጠቅሰውታል። አኛም የጥቅሱን ፍሬ ነገር ቀጥለን ጠቅሰነዋል።


«ንጉሥ ዐብጋር በዑር (ኤዴሣ ከተማ የአገሩ ንጉሥ በመሆን ጌታችን በነበረበት ዘመን ይኖር ነበረ ፤ ስሙም (ልዑካን) ይባል ነበር። ዐብጋር ማለት በከለዳውያን ቋንቋ ቄሣር ማለት ነው ነበር ነበር ፤ የጌታችንን ተአምራት በዝና ሰምቶ ይፈውሰው ዘንድ ደብዳቤ ጽፎ ለጌታችን ላከለት ፤ ጌታችንም በኋላ ከመልእክተኛው እጅ ተቀብሎ በኋላ «ሳያየኝ ያመነኝ ዐብጋር ብፁዕ ነው» ብሎ ዐብጋርን በማመስገን በሱ ስም እንዲፈውሰው በመግለጽ መልስ ላከለት። ነገር ግን ከጌታ ጋር ተገናኝቶ የተመለሰው የዐብጋር (ዩካማ) መልእክተኛ ሠዓሊ ስለነበር ከጌታችን ጋር ሲነጋገር ፊቱን በሥዕል ነድፎ (ሥሎ) ከደብዳቤው ጋር ይዞ ተመለሰ ከዚያም አንደ ደረሰ ከጌታ የተላከውን ደብዳቤ ለታመመው ንጉሥ አነበበለት ፤ ሥዕሉንም ንጉሥ የጌታችንን ቃል ከደብዳቤው ሰምቶና ሥዕሉንም በዓይኑ ተመልክቶ ወዲያው ከሕመሙ እንደ ተፈወሰ ታሪኩ ያስረዳል (አባ ጎርጎርዮስ ፤ የኢ ኦ ተ ቤተ ክርስቲያንታሪክ 1974 ገጽ 119 120)።


ይኽው አውሳብዮስ ስለ ሥዕል የሰጠው ምስክርነት እንዲህ የሚል ነው «ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ ዓርብ ደሙን እያንጠፈጠፈ ወቅት እያለቀሱ ከሚከተሉት ደጋግ ሴቶች መካከል ቬሮኒካ የተባለች ደግ ሴት የራስዋን መሸፈኛ አውልቃፊቱን አንዲያድፍበት እንዲጠርግበት ስጌታ ወረወረችለት ፤ ጌታችንም በደምና በላብ የተጠመቀውን ፊቱን ጠርጎ ጠርጎ ቀረ ማለት የፊቱ መልክ በሻሽዋ ላይ ታትሞ ቀረ »በማለት ከላይ የጠቀስነው የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊው አውሳብዮስ ይመሰክራል።


ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ሥዕል ደግሞ ወላዲተ አምላክ በነበረችበት ክፍለ ዘመን የነበረው ሐዋርያው ​​ቅዱስ ያዕቆብ የጌታን ታሪክ (ወንጌል) ሲጽፍ ስለ ወላዲተ አምላክም ብዙ ጽፎአል። በዚህ የያዕቆብ ወንጌል (ያዕቆብ ታሪክ) በተባለው የትውፊት መጽሐፍ ወንጌላዊው ቅዱስ ሉቃስ ለመጀመሪያ ጊዜ የማርያምን ሥዕል መሃሉ ተጽፎአል።


አውሳብዮስ ኤጲስ ቆጶስ ዘቂሳርያና የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊዎች እንደ መሰከሩት የጥንትዋ ቤተ ክርስቲያን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሥዕል ፣ ለወላዲተ አምላክ ፣ ለቅዱሳን መላእክት ፣ ለጻድቃንና ለሰማዕታት ሥዕሎች ከፍ ያለ ክብር እንዲደረግላቸውና የጸጋና የአክብሮት ስግደት እንዲቀርብላቸው ስታስተምር ኖራለች። ምእመናንም በቤተ ክርስቲያን ትምህርት መሠረት በሚጸልዩበት ቤተ ክርስቲያንና በቤታቸው በሚገኘው በግል ጸሎት ቤታችው የጌታችንን ፣ የቅድስት ድንግል ማርያምና ​​የቅዱሳንን ሥዕሎች በግድግዳው በመስቀልና የክብር ስግደት በማቅረብሲማፀኑባቸው ኖረዋል።


በዚሁ ሁኔታ የሥዕል ክብር በጥንትዋ ክርስቲያን እንደ ተጠበቀ አስከ ስምንተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ድረስ ከቆየ በኋላ ሳይታሰብ በድንገት ከክርስቲያኖቹ መካከል ጥቂቶች ሰዎች የሥዕልን ክብር በመቃወም ተነሡ። በዚሁ ምክንያት በሮምና በቢዛንታይን ግዛቶች ከባድ ክርክርና ሁከት ተቀሰቀሰ። በ ጊዜ በ 797 ዓም የምስራቅቤተ ክርስቲያን መሪዎች ጉባዔ አድርገው የቅዱሳንን ሥዕሎችማክበርና መሳም (መሳለም) እንደሚገባ ለሥዕሎቹም የአክብሮት ስግደት ማቅረብ ተገቢ መሆኑን በሰፊው አትተው

ቀሪውን ከዌብሳይቱ ላይ ያንብብቡ

Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት - versie 4.5.1

(13-02-2024)
Andere versies
Wat is er nieuwSharing Holy Picture is now addedMore Holy Pictures AddedSome bugs fixed specially for android 5+ usersbugfix

Er zijn nog geen recensies of beoordelingen! om de eerste te zijn.

-
0 Reviews
5
4
3
2
1
Info Trust Icon
Goede app gegarandeerdDeze app heeft de beveiligingstest voor virussen, malware en andere schadelijke aanvallen doorstaan en bevat geen enkele bedreiging.

Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት - APK-informatie

APK-versie: 4.5.1Pakket: sammy.saintpictures.ethiopianorthodoxtewahedochurchholypictures
Android-compatibiliteit: 5.1+ (Lollipop)
Ontwikkelaar:Samuel MinalePrivacybeleid:https://onesam55.wixsite.com/holypicturesToestemmingen:12
Naam: Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላትGrootte: 54.5 MBDownloads: 15Versie : 4.5.1Releasedatum: 2024-06-06 05:10:33Klein scherm: SMALLOndersteunde CPU:
Pakket-ID: sammy.saintpictures.ethiopianorthodoxtewahedochurchholypicturesSHA1-handtekening: 20:92:B5:A9:9B:67:15:CB:DA:D5:D3:9E:DC:EF:04:8C:90:E3:05:C9Ontwikkelaar (CN): Samuel MinaleOrganisatie (O): Plaats (L): Land (C): 00251Provincie/stad (ST):

Nieuwste versie van Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት

4.5.1Trust Icon Versions
13/2/2024
15 Downloads54.5 MB Grootte
Downloaden

Andere versies

4.4.1Trust Icon Versions
12/8/2020
15 Downloads40 MB Grootte
Downloaden

Apps in dezelfde categorie

Mogelijk vind je dit ook leuk...